You are here: HomeSocial Issues Abinet Ababu
Abinet Ababu

Abinet Ababu

I am Abinet Ababu a disciple, a husband and a father of two. A graduate of for Evangelical Theological college (ETC) in Bible Translation and Literacy. A student at at Africa Nazarene University (Nairobi, Kenya). A Bible school teacher, speaker and writer. An Interpreter by trade (to Amharic,English to Ormiffa -pending). 

Website URL: http://abinetababu.wordpress.com Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

አንጡራ ክርስትና - Introduction

Published in Video
Friday, 17 July 2015 06:59
በዚህ ባለንበት ዘመን በሐገራችን የወንጌላውያን ክርስትና የአደባባይ ገጽታ የተሟላ ነው ለማለት አያስደፍርም፡፡ ለዚህ ዋነኛው ማስረጃ የወንጌሊውያን ክርስትና በዋነኛነት እየተወከለ የሚገኘው አምልኮ፣ ፈውስ፣ ጸሎት፣ ትንቢት በመሳሰለት ነገሮች ብቻ ነው፡፡ እነዚህ ነገሮች እጅግ በጣም አስፈላጊና መሠረታዊ ናቸው ፡፡ ቢሆንም ግን የወንጌላውያን ክርስትና አማኝ ተኮር ፣ ልብ- ተኮር እንጂ አመለካከት እና ዓለም- ተኮር ሲሆን አይታይም፡፡   ከዚህም የተነሳ በርካታ ችግሮች ተከስተዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል ጥቂቶቹ የሚከተለት ናቸው፡-   1. አማኞች ስ...
የአሜሪካውን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ ተከትሎ እንደ ልማዳችን ሰሞኑን በግብረ ሰዶማውያን እና በግብረ ሰዶማዊነት ዙሪያ አቧራው ጨሰ እያልን ነው፡፡  አንዳንዶች ፣ አንፃራዊ በሆነ መልኩ ስክነት እና ማስተዋል የሚታይበት ጽሁፍ የጻፉ ሲሆን፡፡ ሌሎቹ ደግሞ፣ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ፍርድ ቤት የወሰነው ይመስል ጉዳዩ የሚመለከታቸውንም የማይመለከታቸውንም በጥቅስ ሲጎሽሙ የከረሙት፡፡ የእኛ ባንዲራ በእነሱ ሰልፍ ላይ ተውለበለብ ብሎ አረፋ እየደፈቀ ያወራኝ ወዳጄ «እንኳን ከጨረቃ ወደ ምድር በሰላም ተመለስክ!» ብዬዋለሁ፡፡ ለማንኛውም ይሄ የቁጣ ነበልባል ሐገራች...
እናተዬ ኢትዮጵያውያን ወንድሞችንና እህቶቻችን ትላንት ለነጻነታቸው ደፋ ቀን ሲሉለት በነበረ ሕዝብ (ጥቂት ወሮበሎች) ንብረታቸውን ተገፈፉ ቢባል ማን ያምናል? ሐገር ወገን እንደ ሌለው ሰው ባደባባይ ተወገሩስ ቢባል? አሮጌ የመኪና ጎማ አስነግተው እንደ ጧፍ አነደዷቸው ቢባልስ? የኢትዮጵያዊ ደም በደቡብ አፍሪካ ጎዳናዎች በአንድነት ፈሰሰ ቢባል ማን ያምናል?   ታዲያ ዛሬ የአጥንታችን ፍንካች የደማችን ቅጅ የሆኑ ወንድሞቻችን፣ ዓለም እያየ አንገታቸውን ተቀሉ፣ መሮጫ ማምለጫ እንደ ሌለው፣ ሐገር ወገን እንደ ሌለው ሰው፣ በጥይት ተቆሉ ሲባል ልባችን ቢ...
አብዛኞቻችን ለእንጀራ ወይም ለዓላማ፣ እንኖራለን። ለእንጀራ የምንኖር ሰዎች፣ አንድን ሥራ ወደድነውም ጠላነውም እንሰራዋለን፡፡ እንጀራ ነዋ! አንድን ትምህርትም በእርግጥ የምንፈልገውን ገንዘብ ካስገኘልን እንማረዋለን! ምክንያቱም ዋናው ጉዳይ ከምናገኘው እርካታ ሳይሆን ከምናገኘው «ርዝቅ» ነው። ከዚህም የተነሣ ጎሮሯችንን መድፈን የዕለት ከዕለት የኑሯችን ገፅታ ሆኗል። ሌሎች ደግሞ የሚኖሩት ለዓላማ ነው! ገንዘብ ያስገኝላቸውም አያስገኝላቸውም ነፍሳቸውን ሁሉ ዓላማዬ ብለው ለሚያስቡት ነገር ሰጥተው ይኖራሉ። እነዚህ በጣም ጥቂት ሰዎች ገንዘብ ሳይሆን እር...
ነፍሳችንን ጸጥታ ይርባታል፣ ፋታ ግን የላትም፡፡ ሰዉ ይንጫጫል፡፡ መኪናው ይንጫጫል፡፡ «ዝማሬው»፣ ዘፈኑ፣ ከየታክሲው የሚሰማው የድረሱልኝ ጥሪ ወ.ዘ.ተ ጫጫታ ነው፡፡ ወደ ቤት ስንገባም ወደን፣ ቀለብ እየሰፈርን፣ ማደጎ ያደረገናቸው ቲቪ እና ተንቀሳቃሽ ስልክ አይነተኛ የጩኸት ምንጮች ናቸው፡፡ ታዲያ ነፍሳችን ጭንቅ ብሏት ወደ ቤተ ሰኪያን ብንሄድም ያው ነው፡፡ ስፒከሩ መስማት ከምንችለው በላይ ይጮኻል፡፡ አንዳንዴ ከጫጫታ ከራቅን የአየር ቧንቧችን የሚዘጋ ሳይመስለን አይቀርም፡፡   እውነቴን ነው የምላችሁ በጣም ጸጥታ ናፍቆኝ ነበር፡፡ ታዲያ አምና ...
እናንተዬ ሰሞኑን ደግሞ እንዲሁ ከመሬት ተነስቼ ሆድ ይብሰኛል። “ያለተመረመረ ህይወት ሊኖር አይገባውም” ፤ “ሰው በልቡ እንደሚያስበው እንዲያው ነው” የሚሉትን የጥበብ ቃላት አስብና በሬን ዘግቼ፤ ብዕሬን አሹዬ ልሙጥ ወረቀት ከፊቴ ከምሬ፤ የአዕምሮዬን ጓዳ እበረብራለሁ። አንዳንድ ጊዜ  በዕፍረት የሚያሸማቅቅ፤ አንዳንዴ ደግሞ በትዕቢት ልብን የሚያሳብጥ ነገር ይገጥመኛል። በተለይ ለጊዜ ካለኝ ስስት የመነጨ ነው መሰለኝ “የቀጠሮ ጉዳይ” ያሳስበኛል። የእኔን ለሌላ ጊዜ እናቆየውና ፤ለዛሬ ግን የሴት እና ወንድ ወዳጆቼን ሙግት ከገሚሱ ጋር በአካል ከሌሎቹ ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 285 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.