You are here: HomeResearches

ጥናታዊ ጽሁፎች

የመንፈሳዊ ተሐድሶ ጥሪ አገር አቀፍ አውደ ጥናት

መግቢያ

መግቢያ

እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ፤” ሰቆ 5፡21   በኢትዮጵያ ያ ...

MORE
ክርስትና ድሩም ማጉም እምነት ነው፡፡ በእግዚአብሔር ማመን፤ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን፤ በመንፈስ ቅዱስ ማመን፣ በሙታን ትንሣኤ ማመን፣ በክርስቶስ ቤዛዊ ግብር ማመን ወዘተረፈ፡፡ በአጠቃላይ ክርስትና ዋልታና ማገሩ፣ መሠረቱና ውቅሩ እምነት ነው፡፡ የቃሉን ትርጓሜና ዳር ድንበር፣ የመሠረተ ሐሳቡን ስፋትና ጥልቀት እንዲሁም በርእሰ ጒዳዩ ላይ በሚቀርቡ መስመር የሳቱ ትምህርቶችና ልምምዶች ላይ ሒስ መሰንዘር፣ የዚህ ጽሑፍ መነሻም መድረሻም ነው፡፡ በአጭሩ ጽሑፉ ትምህርታዊና ዐቅብተ እምነታዊ ተልእኮ በመሰነቅ፣ ቃለ እግዚአብሔርንና ምክንዩን የጒዞ መስመሩ ያረገ ጽሑፍ ነው፡፡…
በወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ያሉ አሳሳቢ ጉዳዮች ላይ የመከረ አውደ ጥናት እና የምክክር መድረክ ሰኔ 5 እና 6 2007 ዓ.ም.በአቫንጀሊካል ቲዮሎጂካል ኮሌጅ እንደተካሄደ ባለፈው መዘገባችን የታወሳል። የዐውደ ጥናት ጽሁፉን ሙሉ ክፍል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ። Download

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 23 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.