You are here: HomeOpinionsMesay Matusala
Mesay Matusala

Mesay Matusala

Mesay Matusala is a single (unmarried) man and a member of Hawassa Tabor Mekane Yesus congregations in Hawassa. He is a business and development professional, working employed for the last 7 years. Currently is focusing on writing, translation, and preparing to start a company in children and youth development and entertainment.

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ምን እንጠጣ?

Published in Opinions
Tuesday, 28 July 2015 12:28
“ለጥፋት ለቀረበው ሰው ብርቱ መጠጥ ስጡት፥ ነፍሱ ለመረረውም የወይን ጠጅ ስጡት፤ ይጠጣ ድህነቱንም ይርሳ፥ ጕስቍልናውንም ከእንግዲህ ወዲህ አያስብ።” ምሳሌ 31፡6-7 "Beer and wine are only for the dying or for those who have lost all hope. Let them drink and forget how poor and miserable they feel" Proverbs 31:7   ቢራ፣ ወይን ወይም የትኛውንም የአልኮል መጠጥ መጠጣት ችግር አለው ወይ? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መጠጥና ስለ ስካር ምን ያስተምራል? በዚህ ጽሑፍ እ...
የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ላይ በዋለው ችሎት ታሪካዊ የሆነ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ፍርድ ቤቱ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ በሁሉም 50 ስቴቶች ህጋዊ መሆኑን ደንግጓል፡፡   በቅድሚያ 3 ስቴቶች ብቻ ይፈቅዱት የነበረው የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ወደ 37 ስቴቶች አድጎ የቆየ ሲሆን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ግብረ ሰዶማዊነትን ጠቅልሎ ህጋዊ ተግባርና የሁሉም ዜጎች መብት እንደሆነ ወስኗል፡፡   ፍርድ ቤቱ ጋብቻ ምን እንደሆነ ገለጻም ሆነ ትርጉም አልሰጠም፡፡ እንዲው በደፈናው ከተመሳሳ ጾታ ጋር ጋብቻ መፈጸም እንደሚቻልና የሁሉም አሜሪካዊ ዜጋ መብት እንደሆነ ...
የማያስደስቱትን ነገሮች ችላ የሚልን ወይም እንደሌሉ የሚያምንን ሰው ፈረንጆቹ “Ostrich” ይሉታል፡፡ ሰጎን እንደማለት ነው፡፡ እንደ ሚሪያም ዌቢስተር መዝገባ ቃላት (Merriam-Webster Dictionary) ገለጻ የቃሉ አመጣጥ ከፈረንሳይኛ፣ ከላቲንና ከግሪክ የአንድ ወፍ ዝሪያ መጠሪያዎች በተዋኻዱ ቃላት ነው፡፡ በአማርኛችንም ብዙ ተምሳሌታዊ (metaphorical) የቅጽል ስሞች ለሰዎች እንደሚሰጡት አይነት ነው፡፡ ለምሳሌ ደፋሩንና ቆራጡን “አንበሳ”፣ እንደ አካባቢው ሁኔታ ተለዋዋጭ ባህሪይ ያለውን ደግሞ “እስስት”፣ ተንኮለኛውን እባብ፣ ብልጣ...

የስማበለው ክርስትና

Published in Opinions
Tuesday, 30 December 2014 00:00
“ሕይወት የሚገኝበትን ትምሕርት የማይታገሱበት ዘመን ይመጣልና ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ እንደገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ፡፡ 2ጢሞ 4፣3”   ሰሞኑን በአንድ የባጃጅ ታክሲ ውስጥ ተሳፍሬ ሳለሁ የገጠመኝን ላውጋችሁ፡፡ በባጃጁ የፊት መስታወት ላይ ባማረና አይንን በሚስብ መልኩ የተለጠፈ የመጽሐፍ ቅዱስ የሚመስል ጥቅስ ተመለከትኩና ወትሮ እንደማደርገው አነበብኩት፡፡ “የቀረበ ወዳጅ ከራቀ መንገድ ይሻላል፡፡ ምሳሌ 27፣1” ይላል፡፡ የጥቅሱ እንግዳነት በጣም ስለገረመኝ በተንቀሳቃሽ ስልኬ ላይ የነበረውን መጽሐፍ ቅዱሴን...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 165 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.