You are here: HomeTekalign Nega
Tekalign Nega

Tekalign Nega

Tekalign Nega is a columnist of Hinstet, Psychology corner. He is a lecture at Addis Ababa University. He specialized at post graduate level Accounting and Finance, counseling psychology, and theology. He teaches also at theological colleges, trains leaders, and preaches the word of God upon invitation. He has burden to the church of Christ in various areas of counseling and Islam. Currently he is a PhD student at Tilburg University, the Netherlands.

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
“የብልጽግና ወንጌል” ያለ መደበኛ እውቅና በቤተኝነት እየተስተናገደ መሆኑን የሚያመላክቱት ሐሳቦቼ በሰባት ምዕራፎች ደርጅተዋል። የመጀመሪያው ምዕራፍ ጤንነትን፣ ሀብትን እና ስኬትን የክርስትና ዋና መልዕክት አድርጎ ላነገበው እንቅሰቃሴ፣ “ብልጽግና ወንጌል” ልከኛ ስሙ መሆኑን ከፊታውራሪያኑ አንደበት ዋቢ በማቅረብ ይሞግታል። ሐሰተኞች የቤተ ክርስቲያን ውስጣዊ ፈተና መሆናቸውንም ያሳያል።   ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ትምህርቱ ለምን እንደቆጠቆጠን ያስረዳል። የእንቅስቃሴውን መልዕክት ለወንጌል ባዕድ መሆኑን፣ ልጅነት ስላልሆነ ቸል መባል እንደሌለበት፣ በመገለ...

የማንን ጥያቄ ልጠይቅ?

Published in Opinions
Monday, 27 July 2015 04:25
በርካቶች ይጠይቃሉ፤ የጥያቄያቸውም መዳረሻ  ግን ራሳቸው አይደሉም፡፡ ጉጉታቸውም ሆነ ኳተናቸው ሸልቅቆ መመልከት የሚፈልገው የሌላን ሰው ህይወት ነው፡፡ እንዲያ አይነቱ ፍላጎት በልጓም ተገቶ፣  ከምንም በፊት የራሱን መንገድ እንዲጠበጥብ ሊደረግ ያሻል፡፡ ደግሞስ ከአጭር እድሜያችን ጋር የማይመጣጠን ስንት ስራ ባለበት በዚህች ምድር መቼስ ግዜ ተረፈን!? ተመትሮ በተሰጠ እድሜ፣ የሰውን ሚስጥር እያነፈነፉ መፈለግ በእርግጥም ከብኩንነትም እጅጉን የከፋው ነው፡፡ ከሁሉ በላይ ደግሞ እንዲህ አይነት አእምሮሮ ለሌላው ሰው ጓዳ ወይም ግለኝነት አክብሮት ያለው አ...

የልጆቾ ወላጅ ማነው?

Published in Family
Saturday, 12 July 2014 00:00
ርእሴን ያነበበ ሰው፣ “ወዴት ወዴት ነው?”  ሊል ይችላል ፡፡ ቀዩኝ! ወዴትም አይደለም፡፡ አሊያም፣ “ስያሜው ራሱ የሚጋጭ ነው፤” በሚል በሰላ ሂስ መጣጥፌን ሊጀመርው ይመርጥም ይሆናል ፡፡ ግድ የለም ጥቂት ታግሳችሁ ስሙኝ፡፡ በአካል ወላጆች ፊት ካለመሆኔ የተነሳም፣ “የልጆቼ ወላጅማ እኔ ነኝ፤ ምስክሩም የወገቤ ፍሬ  መሆናቸው ነው፤” በሚል  ንግግሬን እንዳልቀጥል  ድፍረት ሊያሳጣኝ  የሚያስችል ግልምጫን  ከመቅመስ ሳልተርፍም የቀረው ይመስለኛል ፡፡ የምጠይቀው የወላጅነት ምስክር በዲኤንኤ የተካፈልነውን ክሮሞዞም ቢሆን ኖሮ  እንቆቅልሹ በላብራቶሪ ና...

Most Read

ከእግዚአብሔር ጋር የሚሠራ...

Written bySolomon Abebe Gebremedhin

It is Okay not t...

Written byMeskerem T. Kifetew, PharmD

Lust On a Driver...

Written byMeskerem T. Kifetew, PharmD

የአገር ያለህ!...

Written byNegussie Bulcha

 

 

 

.

Right Now

We have 94 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.