You are here: HomeSermonAudio/Video SermonsTeacherSolomon Abebe Gebremedhin

Solomon Abebe Gebremedhin

Solomon Abebe Gebremedhin
Role: Pastor

ከሁለት ደርዘን ዓመታት በፊት በእግዚአብሔር ቸርነት በተሐድሶ የወንጌል አገልግሎት ውስጥ የዳግም ልደት ብርሃንን ያየው ሰሎሞን አበበ መጋቤ ወንጌል ሲኾን በኢቫንጀሊካል ቲዎሎጂካል ኮሌጅ  (ETC) እና በኢትዮጵያ ድኅረ ምረቃ ነገረ መለኮት ት/ቤት (EGST) የቅዱሳት መጻሕፍት መምህር ነው፤ በየአብያተ ክርስቲያናቱ ምስባኮች በመስበክም ይታወቃል። ሰሎሞን ባለትዳርና የሁለት ሴቶች ልጆች አባት ነው።

Latest sermons by this teacher

የበርናባስ ብጽእናዎች - Part One
Duration:30 mins 23 secs
Views:389
ስለ እውነት የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ
ምጽአቱን በማስተዋል መናፈቅ Part One
Duration:30 mins 27 secs
Views:403
ምጽአቱን በማስተዋል መናፈቅ ክፍል 1 - ክርስትና እና ነገረ ምጽአት
ምጽአቱን በማስተዋል መናፈቅ ክፍል 2
Duration:27 mins 35 secs
ምጽአቱን በማስተዋል መናፈቅ ክፍል 2 - ክርስትና እና ነገረ ምጽአት

.

Right Now

We have 315 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.