You are here: HomeOpinionsPoetry - ግጥሞችስዕለት

ስዕለት

Written by  Published in Poetry - ግጥሞች Wednesday, 07 May 2014 00:00

ሁለት ጥጆች ነበሩኝ 

አንዱን ግን 

ለእግዚአብሔር እሰጣለሁ

 ብዬ ተሳልሁ ቃል ገባሁ

ግን ቆይቶ - አንዱ ጥጃ ሞቶ ሳገኘው

እንዲህ አልኩ

 አዬዬ የእግዚአብሔር ጥጃ ሞተ

 

አሻራ የግጥም ስብስብ
ዳዊት ጸጋዬ
 1994

Read 9288 times

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 209 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.