You are here: HomeNews/Events

News and Events

From Friday, September 5 - 10, 2014, people from all over Addis Ababa, different age groups, religious backgrounds and ethnicities flocked to Guramayle Art Center in Piazza for Metelalef, a gospel photography & short film exhibition, organized by RedeeMedia Ministries. The exhibition was inaugurated on the evening of Friday, September 5, 2014 where 60 – 70 people from the photography, media and art community were present, invited under an alias…
Endalkachew Hawaz's new album entitled "Kibrihin Asayegn" will be inaugurated & released on the 31st of August (NEHASSIE 25), this Sunday afternoon @ Unique 7000 church. This new album is composed with acoustic guitar and acoustic instruments. The message of the album is neither thanks giving nor worship but prayer songs, all about seeking the GLORY OF GOD. This album is dedicated to those who seek the glory in their…
በኢቫሱ አዘጋጅነት በየአመቱ የሚደረገው የተማሪዎች የምረቃ በዓል እሁድ ሰኔ 22 ቀን, 2006 ዓ.ም በምስራቅ መሠረተክርስቶስ ቤ/ክ ተካሄደ፡፡ በዘንድሮው ዓመት ወደ 6 ሺህ ሚጠጉ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ የተመረቁ ሲሆን በዕለቱም ከአዲስአበባና አካባቢው የተወከሉ 550 ወንጌላውያን ምሩቃን ተማሪዎች፣ የቤተክርስቲያን መሪዎች ፣ የተመራቂ ተማሪ ወላጆች ፣ የቀድሞ ምሩቃን፣ ተጋባዥ እንግዶች፣ የኢቫሱ ስታፍ እና የቦርድ አባላት በአጠቃላይ ወደ2000 የሚጠጉ ሰዎች ተገኝተዋል፡፡ ተማሪዎቹን እግዚአብሔር ስለረዳቸው በማመስገን ፣ ለቤ/ክ በማስረከብ እና ወደ ቀጣይ…
የአዲስ አበባ ክልል መሠረተክርስቶስ ቤተክርስቲያን የመዘምራን አገልግሎት የተመሠረተበትን የ40ኛ ዓመት በዓል ከትላንት በስቲያ ግንቦት 30 እና በትላንትናው ዕለት ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. በደማቅ ሁኔታ በምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ተከብሮ ውሏል። የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኀብረት ዋና ፀሐፊ ቄስ ዓለሙ ሼጣ የእንኳን አደረሳችሁ መልእታቸውን በማስተላለፍ ፕሮግራሙን የከፈቱ ሲሆን ፥በእነዚህ ዓርባ ዓመታት መዘምራኑ ከራሳቸው ቤተ እምነት አልፈው ለመላው ወንጌላውያን አማኞች በረከት የሆኑበትን መንገድ በማስታወስ ፥ ወንጌላውያን አማኞች ባለፉበት የስደት እና የመከራ…
Mars Hill Church website published an article on May 13, 2014 titled "What the Ethiopian Church Can Teach Us" enjoy reading. Often when leaders return from mission trips, they exalt the areas of strength in the churches they just visited over the apparent shortcomings in their own church. Sometimes this comes across as a form of manipulation to get their church to “behave correctly,” Read full article on Mars Hill…
ከተለያዩ ድርጅቶችና ሚኒስትሪዎች እንዲሁም 17 ከሚሆኑ የተለያዩ የአፍሪካና ሌሎች አህጉራት የተወጣጡ ሰዎች የተሳተፉበት Inigitous Addis የተሰኘ ኮንፈረንስ ተካሄደ:: በዲጂታል ስልት ክርስቶስን በአንድ ልብ የማካፈል ጥማት ያላቸው ሰዎች የተሳተፉበት ሲሆን ፥ በዚህም ኮንፈረንስ ወቅት የተለያዩ የቤተክርስቲያን መሪዎችና አጋር ድርጅቶች Indigitous Initiativeን እንደሚደግፉና እንደሚያበረታቱ ገልፀዋል፡፡ ይህ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል የተዘጋጀው ከሚያዝያ 30 - ግንቦት 2፥ 2006 ዓ.ም. ለ 3 ቀን ሲሆን ፥ በ በኮንፈረንሱ የተገኙ ተሳታፊዎች ዲጂታል ሚዲያን ባማከለ ፕሮግራም…
We like to share this video for everyone needs to see. “This media we call social is anything but, when we open our computers and it’s our doors we shut”… This is one of the most vital messages that everyone needs to hear. Look Up is a spoken word for the “online” generation. Written, performed and directed by Gary Turk, it is an extremely important life lesson for our youth.…

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 39 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.