You are here: HomeTemesgen Sahle
Temesgen Sahle

Temesgen Sahle

Communication and Literature Department Head at Ethiopian Kale Heywet Church,
Studied MA in Literature 
PGD in Theology
A proud husband of one wife and father of two daughters.
  
Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

የእግዚአብሔር ስጦታዎች

Published in Family
Thursday, 30 July 2015 11:49
ጥር 16 ቀን 2003 ዓ.ም ከምሽቱ አምስት ሰዓት በኋላ ነው፡፡ ቢ.ጂ.ኤም በሚባል የማዋለጃ ሆስፒታል ውስጥ ባለቤቴ የመጀመሪያ ልጃችንን ለመውለድ ማዋለጃ ክፍል ውስጥ ተኝታ የምጥ ጣር ይዟት ትጮኻለች፡፡   እኔም በሀገራችን ሚስት ስትወልድ በማዋለጃ ክፍል መገኘት ያልተለመደ ስለሆነ (ከኮሪያ ሆስፒታል በስተቀር) እያማጠች ያለችበት ክፍል መስኮት አጠገብ ቆሜ ከውስጥ የሚወጡ ድምፆችን ጆሮዬን ተክዬ አዳምጣለሁ፡፡ ወዲያውም ደግሞ ወደ እግዚአብሔር ልመናዬን አቀርባለሁ፡፡ በህይወቴ እንደዛች ቀን ተጨንቄ የማውቅ አይመስለኝም፡፡ ባለቤቴን እንደምወዳት በት...

Most Read

ከእግዚአብሔር ጋር የሚሠራ...

Written bySolomon Abebe Gebremedhin

It is Okay not t...

Written byMeskerem T. Kifetew, PharmD

Lust On a Driver...

Written byMeskerem T. Kifetew, PharmD

የአገር ያለህ!...

Written byNegussie Bulcha

 

 

 

.

Right Now

We have 144 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.