You are here: HomeBereket Tadesse
Bereket Tadesse

Bereket Tadesse

I'm a very happy person and such a loved individual by the Lord God! I am a passionate web developer, and truly passionate about my work, and live and breathe the lifestyle of a die hard designer.

Website URL: http://www.bekigraphics.com Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
በ2006/2014 ዓ.ም. በተመረጡ መስፈርቶች ልህቀት ላሳዩ መዘምራን ዕውቅና እና ማበረታቻ ሊሰጥ ነው። ማበረታቻዎቹ ሚሰጡት ለተመረጡ ሶስት ዘማሪያን ሲሆን ፥ ሰጪውም አካል ማህሌት የመዝሙርና የሙዚቃ ፎረም አገልግሎት ይባላል። ስለፕሮግራሙ አላማና ስለ እውቅና ሰጪው አካል ለማወቅ ፥ የህብረቱን አስተባባሪዎች ፕሮፌሰር ጥላሁን አደራ ፥ ፓ/ር መላኩ ይገዙን እና ዘማሪ አዲሱ ወርቁን ዛሬ አንጋግረን ነበር።   ፕሮፌሰር ጥላሁን ሲጀምሩ ፥ መዝሙር በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለውን ትልቅ ሥፍራ ጠቅሰው፥ በኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን በአለም ዙሪያ ያሉ አብያተ ...
ቤተክርስቲያን አሁን ያለችበት ዘመን ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ወንጌልን ላልሰሙ ለማሰማት፣ በክርስቲያን ወንድሞች መካከል ያለውንም ፍቅር ለመጠበቅ የተሻለ እድል ያላት ጊዜ ነው። በአንደኛዉ የአለም ጥግ የሚሆን ነገር ጥቂት በሚባሉ ሰከንዶች በሌላኛዉ የአለም ጥግ ይሰማል፤ የዘመኗ ቤተክርስቲያንም ይህንን የቴክኖሎጂ ትሩፋት ለወንጌል ስራ መዋጀትና መጠቀም ይኖርባታል።   በዚህ አቅጣጫ “ቤተክርስቲያንን ማስታጠቅ” (Empowering The Church) በሚል መነሻ ዓላማ የተሰራዉ ሶፍተዌር በኢትዮጵያዊ ወጣት ሮቤል ተሰማ የተሰራ ሲሆን በአሁኑ ሰአት በተለያዩ...

Most Read

ከእግዚአብሔር ጋር የሚሠራ...

Written bySolomon Abebe Gebremedhin

It is Okay not t...

Written byMeskerem T. Kifetew, PharmD

Lust On a Driver...

Written byMeskerem T. Kifetew, PharmD

የአገር ያለህ!...

Written byNegussie Bulcha

 

 

 

.

Right Now

We have 109 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.