"የደነበረው በቅሎ የአስተምህሮ ልጓም ያሻዋል" በብዙዎች የተወደደ እና ወቅታዊ የሆነ መፅሐፍ ነው ደራሲው መጋቢ ሰለሞን አበበ የሥነ መለኮት መምህር እና ደራሲ ነው በዚህ ሳምንት በኪያ ሾው ስለ አዲሱ መፅሐፉ እና ስለ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ ከአብይ ታደለ ጋር ቆይታ አድርጓል። ይመልከቱት።
Click Here to Continue to Part Two
.