You are here: HomeYouth CornerDr. Ahadu Alemayehu
Dr. Ahadu Alemayehu

Dr. Ahadu Alemayehu

Ahadu Alemayehu is a medical doctor   graduated from HMC  and working as a physician.  serving the youth in city of refugee church with youth ministry.He also  wright  articles and prepare training about sexual behaviors and related issues.

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ዛሬ ዛሬ በአለማችን ላይ ከሚገኙት ትናንሽ ሚዲያዎች አንሰቶ እስከታላላቆቹ እንደ CNN, BBC, እና Aljazeera በመሣሠሉ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ‘አመጽ’ የሚለው ቃል ላይ እየተንተራሱ ህዝብ በመንግስት፣ መንግስት በመንግስት፣ መንግስት በህዝብ ላይ የሚያደርገውን አመጽ ሲነግሩን ሲወተውቱን ይውላሉ፡፡ እርግጥ ነው ጦርንም የጦርንም ወሬ ልትሰሙ ግድ ነው ይላልና ቃሉ (ማቴ 24፡6) እርሱን መዘገቡ ባልከፋ፡፡ ነገር ግን ችግሩ የአመፃዎች ሁሉ አባት የሆነውን አመፃ መዘንጋቱ ላይ ነው… አመፅ በእግዚአብሔር ላይ!    አሁን ብዙዎቻችን ልብ ያላልነው ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 126 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.