You are here: HomeSocial Issues Hermela Solomon
Hermela Solomon

Hermela Solomon

Hermela Solomon is passionate about God and the Arts. She has written  continuous articles on Addis Admas, worked at Whiz Kids Workshop (tsehay memar twedalech) and contributed 3 books as part of the package to encourage Early Graders reading.

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

የደወሎቹ ድምጽ የተሰማበት ምሽት

Published in Social Issues
Thursday, 07 January 2016 17:56
“ጥበብን ማግኘት ምንኛ ከወርቅ ይሻላል! ማስተዋልንም ማግኘት ከብር ይልቅ የሚመረጥ ነው፡፡” ምሳሌ 16፡16   በድሮ ዘመን በአንድ ወቅት፣ በአንዲት ታላቅ ከተማ ውስጥ ባለ ኮረብታ ላይ እጅግ ያማረ ቤተ ክርስቲያን ነበረ፡፡ በበዓላት ጊዜ በሕንፃው ውስጥ ያሉ መብራቶች ሁሉ ሲበሩ ከብዙ ማይል ርቀት ላይ ተሆኖ እንኳ ቤተ ክርስቲያኑን ለማየት ይቻላል፡፡ ነገር ግን፣ ይህ ቤተ ክርስቲያን ከውበቱ ባሻገር ሌላ እጅግ የሚያስደንቅ ነገር ነበረው፡፡ እርሱም ስለ ደወሎቹ የሚነገረው እንግዳና አስገራሚ አፈ ታሪክ ነው፡፡   በቤተ ክርስቲያኑ ጥግ አንድ ረዥ...

He never fails

Published in Social Issues
Sunday, 06 December 2015 20:46
Lots of goodness flipped before my eyes in the past few months. It felt as if my life was bouncing from one mountain of joy to another. The time marked completion of my post graduate study. Not only all the study engulfed student life was over, I graduated summa cum laude. A job that seemed to be tailored to my skills followed, though it was to las...

እሹሩሩ

Published in Poetry - ግጥሞች
Tuesday, 20 January 2015 00:00
እሹሩሩ ሥጋ - ታዘል በጀርባዬ አንተን ተሸክሜ ብትቆስልም ነፍሴ-ቢዝልም መንፈሴ እሹሩሩ ሥጋ - ታዘል በጀርባዬ ሲከፋህ አልወድም ፅድቄም ቢወላገድ-ቢገታ እርምጃዬ የነፍሴ ቅኔዋ-እንደዚህ ሆኖባት ጠላትዋን ባንቀልባ - እሹሩሩ ማለት ታማ ተገኝታለች እየሰሩ ማፍረስ- ከሰልፍ አስፈግፍጓት...

ያልደመቁበት ጌጥ?

Published in Poetry - ግጥሞች
Wednesday, 07 May 2014 00:00
አጃቢ የሚያጋብስ - ታምር ባይሰራ እጅን  ባፍ የሚያስጭን - ለመነጋገሪያ ከወትሮ ወጣ ያለ - ቀልብን የሚከትር አዲስ የተሰኘ - ምንም ነገር ባይኖር   ያ´ዕዋፍ ምስጋና - የሰማይ ዳመና የቀኑ መንጋቱ - የማለም ውበቱ የወዳጅ ፈገግታ - የእስትንፋስ ስጦታ ጀንበር ዝቅዝቅታዋ - ጨረቃም መውጣቷ ጤና መለምለሙ - ከሰርክ መታደሙ የህይወት ዑደቱ      የተዘራው ታጭዶ - ዳግም መዘራቱ   ተለምዶ አድርገሽው  ባ´ይንሽ ፊት አይቅለል ያልተገኘ ለታ ውሃም ዕንቁ ይሆናል ውሃም ዕንቁ ያስንቃል!!!  ...

ለምን ተጠራሁ?

Published in ART
Wednesday, 07 May 2014 00:00
“ተጠራሽ” አሉኝ! እንደ ተጠራሁ ሰማሁ፡፡ መልዕክተኛ ደግሞ ሰልሶ ተላከብኝ፡፡ ቀድሞውኑ እኔስ መጠራቴ መች ጠፍቶኝ መፈለጌንስ መቼ አጥቼው! እንዴት ልድረስ? እንዴት ልታይ? እንዴት ቀርቤ ልገኝ? የኑሮ መዘውር ሲያባትለኝ፣ ይህን ስጨብጥ - ያኛው እንደ ጎደለ ሲሰማኝ፣ ያኛውን ስይዝ - ሌላ ያላየሁት ሲመጣ . . . አንዱ ቀዳዳ ሲደፈን፣ እልፍ ቀዳዳ ሲከፈት . . . ራስን ማሸነፍ፣ ራስን መቻል፣ መደላደል፣ ሥር መስደድ . . . ሲባል መንገድ ሲቀየስ - መንገድ ሲነደል - ትልም ሲፈርስ - ትልም ሲታደስ፣ የጎበጠው ሲቃና -የተቃናው ሲጎብጥ፣ ሀዘን ላ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 318 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.