የስነ ልቦና ምሁራን ሰዎችን ከሚያጠቁ የስነ ልቦናና የማንነት ቀውስ በሽታዎች አንዱ ናርስሲዝም የሚባል በሽታ መሆኑን ይናገራሉ ፡፡ ይህ በሽታ በብዛት የሚያጠቃው ወንዶችን በተለይም ደግሞ በአመራር ስፍራ ላይ ያሉትን እንደሆነም ይናገራሉ ፡፡ ስለበሽታው ምንነት እና መገለጫዎቹ የኦክስፎርድ ዲክሽነሪ ሲያብራራ እንዲህ ይገልፀዋል ፡ « a personality disorder characterized by an exaggerated sense of self-importance, a need for admiration, and a lack of empathy for other pe...