You are here: HomeSermonAudio/Video Sermonsየጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ተክዶ ሃይማኖት ይኖራልን?

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ተክዶ ሃይማኖት ይኖራልን?

Alternative content

Wed, Mar 25, 2015
Duration:25 mins 7 secs
Views:1134
'እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ። ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።'' ዕብራውያን 4:14-16

.

Right Now

We have 202 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.