You are here: HomeOpinionsDereje Mulatu
Dereje Mulatu

Dereje Mulatu

ደረጀ ሙላቱ ዘማሪ፣ ሰባኪ፣ ጸሐፊና ገጣሚ ሲሆን ከባለቤቱ ከሲስተር አዜብ ስዩምና ከልጆቹ ከፍቅር ደረጀና ከኢዩ ደረጀ ጋር በኢትዮጵያ ይኖራል።

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
‹‹ነቢይ›› የሚለውን ቃል ፍቺና ተያያዥ ሀሳቦች ዴቪድ ፔትስ የተባሉ ጸሐፊ እንደሚከተለው ይገልጻሉ፡-   ‹‹ነቢይ ማለት የወደፊቱን የሚናገር ወይም የሚያመለክት ማለት ነው፡፡ ፕሮፌቴስ የሚለው የግሪክ ቃል ከሁለት ጥምር ቃሎች የተገኘ ሲሆን እነዚህም ፕሮ (የወደፊት) እና ፌሚ (እናገራለሁ) የተባሉት ቃሎች ናቸው፡፡ ስለዚህ ነቢይ የሚለው ቃል ከመሆኑ አስቀድሞ ሊሆን ያለውን ነገር የሚያመለክት ማለት ነው፡፡   በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ግን ነቢይ የሚለው ቃል አጠቃቀም ከዚህ ትርጉም የሚያልፍ ነው፡፡ በብሉይም ሆነ በአዲስ ኪዳን ነቢይ እንደ ሰውየው ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 121 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.