You are here: HomeOpinionsHenok Minas Brook
Henok Minas Brook

Henok Minas Brook

ሔኖክ ሚናስ ከሁለት አሥርት አመታት በላይ ለእግዚአብሔር መንግስት በመቅናትና የቤተክርስትያንንም አንድነትንና ፍቅርን በመሻት በተለያየ መልኩ ጽሑፎችን የሚያዘጋጅና ከሁሉ አብልጦ ከቅዱሳን ጋር እንደቤተሰብ መኖርን የሚከታተል፥ በሙያው የፕሮጀክት አመራርና አስተዳደር አማካሪ ሲሆን ባለትዳርና የሁለት ሴት ህጻናት ልጆች አባት ነው።

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ለቤተክርስትያን ፈላጊዎች!

Published in Opinions
Friday, 15 July 2016 10:51
“እርሱም ከመቅደስ ሲወጣ ከደቀማዛሙርቱ አንዱ መምህር ሆይ፥ እንዴት ያሉ ድንጋይዎችና እንዴት ያሉ ሕንጻዎች እንደሆኑ እይ አለው። ኢየሱስም መልሶ እነዚህን ታላላቅ ሕንጻዎች ታያለህን? ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም አለው” (ማር. 13:1-2)   የክርስቶስ ደቀመዛሙርት የሚፈርሰውን ከማይፈርሰው፣ የሚጠፋውን ከማይጠፋው፣ ጊዜአዊውን ከዘላለማዊው፣ ዓለማዊውን ከመንፈሳዊው መለየት ሲሳናቸው በእጃቸው ስራ ሰዎችንም ሆነ እግዚአብሔርን ማስደመም ይፈልጋሉ። ይህ ግን ሥጋዊነታቸውን ከማስረገጡ ውጭ ፋይዳ አይኖረውም። ኢየሱስ ወደመቅደስ ሲሄድ ...
“ዓለምን ያልጠገበ መናኝ ልጃ-ገረዶችን ይሰናበታል” ይባላል በሀገራችን፡፡ “ዓለምን ያልናቀ” ቢል ኖሮ የተሻለ ይገልጸው ነበር፤ ምክንያቱም ዓለምን ማን ጠግቦ ያውቃል? የጠገባት የመሰለውስ ደጋግሞ እየቀያየጠ ጭማቂዋን ይጨላልጣል እንጂ ምነናን ከምርጫው መኻልስ ይከተዋል? መጥገብ ቀርቶ በበቂ እንዳልቀመሳት የደመደመ ደግሞ እንደጎመዣትና አነጣጥሮ እንዳለመባት፣ እንዳለማት ይኖራል። ይሁንና የአማርኛው ምሳሌያዊ አባባል መልዕክት “ጌታ ሆይ፥ እከተልሃለሁ፤ ነገር ግን አስቀድሜ ከቤቴ ሰዎች እንድሰናበት ፍቀድልኝ…” ብሎ ለጠየቀው ሰው ኢየሱስ “ማንም ዕርፍ በ...
“ወዳጆች ሆይ ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞት ትርቁ ዘንድ እንግዶችና መጻተኞች እንደ መሆናችሁ እለምናችኃለሁ፡፡” (1ኛ ጴጥ. 2፡11) ሲል ሐዋርያው ጴጥሮስ ቅዱሳን ወገኖቹን ይመክራል፡፡ “እንግዲያስ” ይላል ሐዋርያው ጳውሎስ ደግሞ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ገድል እያወሳ በሰው ሁሉ መካከል ያለውን ማንኛውም ልዩነት አስወግዶ ሁሉንም በአንድነትና በሰላም ከእግዚአብሔር አብ ጋር እንዳስታረቀ እየተናገረ የኤፌሶንን ሰዎች ሲመክር “…እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 148 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.