You are here: HomeOpinionsEngdawork Tefera
Engdawork Tefera

Engdawork Tefera

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

የጭንቅ ቀን ሰው

Published in Poetry - ግጥሞች
Thursday, 08 May 2014 00:00
ጥርቅምቃሞ ተስፋው ነጥፎ ከነፍሱ ጭላጭ ተንጠፍጥፎ ሲነጋ ሲመሽ ተጋድሞ ስጋው የልቡም ለብ ታሞ እንዳይሞት ብቻ ኖሮ በሁለትዮሽ ትብታብ ታብቶ በመከራ ጥላ ድባብ ላይቀና ከጋድሚያው ነቅቶ ላይረግፍ ላያልፍ እሱ ሞቶ ተራውን በግድ ተቀምቶ ላይሆንለት ማቅቆ ማቆ ሰው አጣሁኝ ቅኔውን የብቻነት በገናውን አንዝሮ ሰብቆ ክብሩን አፏጭቶ ተንፍሶ መቃወን የምሬት እንጉረጉሮ ዜማ ቀንና ለሊት ሲያሰማ ያለ ልቅሶ ስራ ቢያጣ ፀሀይ ጠልቆ እሰኪወጣ ንጋት ወዲህ እሰኪያገኘው ሰው የለኝም የሱ ቅኔው ውሃው ወዲያ ወዲህ ሲሰፍ በመላዕክት እጅ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 196 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.