You are here: HomeSocial Issues Gedion Agezew
Gedion Agezew

Gedion Agezew

Website URL: http://gedi2004agzew@gmail.com Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ስለጊዜ በጊዜ

Published in Social Issues
Thursday, 25 June 2015 00:00
በዘመናችን በአብዛኛው ሰው የእጅ ሰአት፣ ተንቀሳቃሽ ስልክና የመሳሰሉትን ጊዜ ጠቋሚ መሣሪያዎች ይጠቀማል፡፡ በእለታዊ እንቅስቃሴያችን አዘውትረን የምንሰማቸው እንደ “ጊዜ የለኝም፣ ጊዜህን አታባክን፣ ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም” የመሳሰሉ አባባሎች ሰዎችና ጊዜ ቢያንስ በዚህ ምድር ላይፋቱ መቆራኘታቸውን ያሳዩናል፡፡ እንደነዚህ ያሉ ሐረጋት በየንግግሮቻችን መኻል ቢደመጡም በአገራችን ለጊዜ የሰጠነው ዋጋ አነስተኛ ለመሆኑ “ጥናት ላይ የተመሰረተ መረጃ ካልቀረበልኝ አላምንም” የሚያሰኝ አይደለም፤ ይልቁን ለሁሉ ግልጥ ሆኖ የሚታይ ነው፡፡ ከዚህም የተነሳ የ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 326 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.