ሳሙኤል አሰፋ፡ የስነ መለኮት ተማሪ ሲሆን የመንፈሳዊ ሬድዮ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ በመሆን ሰርቷል፡፡ በተጨማሪም በመንፈሳዊ መጽሄቶች ላይ በተባባሪ አዘጋጅነት የተለያዩ መጣጥፎችና ፊቸሮችን የሚጽፍ ሲሆን፤ በነጻው ፕሬስ መጽሄቶች ላይ በአምደኝነት በየሳምንቱ ጽሁፎችን ያቀርባል፡፡
.