You are here: HomeSocial Issues Videoየዳዊት ልጅ ባክህ አትለፈኝ

የዳዊት ልጅ ባክህ አትለፈኝ

Published in Video Friday, 29 May 2015 00:00

ዛሬ በመንገድ ያልፋል
ግርግሩ በዝቶአል
ሁሉ ወረፋ ይዞ
መንገዱን አጣቦታል

አይናማው ሲጮህ ክብርህን አይቶ
በደስታ ሲጠመቅ

ባያይህ አይኔ አምኖአል ልቤ
እንደሆንክ ብርሃኔ

የዳዊት ልጅ ባክህ አትለፈኝ

Read 7288 times

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 128 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.