ሁለት ጥጆች ነበሩኝ
አንዱን ግን
ለእግዚአብሔር እሰጣለሁ
ብዬ ተሳልሁ ቃል ገባሁ
ግን ቆይቶ - አንዱ ጥጃ ሞቶ ሳገኘው
እንዲህ አልኩ
አዬዬ የእግዚአብሔር ጥጃ ሞተ
አሻራ የግጥም ስብስብዳዊት ጸጋዬ 1994
.