You are here: HomeSermonDr. Mamusha Fenta
Dr. Mamusha Fenta

Dr. Mamusha Fenta

Mamusha Fenta is a Bible expositor and conference speaker residing in Addis Ababa, Ethiopia.

Studied at

Website URL: http://mamushafenta.com Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

የማን ልደት ነዉ?

Published in Social Issues
Sunday, 25 December 2016 10:56
ሚሚዬ ልደቷ እየተቃረበ መምጣቱ ተደጋግሞ  ተነግሯታል። የዘንድሮዉ ለየት ባለ ሁኔታ በትልቅ ድግስ እንደሚከበርላት  ስለተነገራት ደስታዋ ወሰን አልነበረዉም። ወሬዋም አሳቧም እርሱዉ ሆኗል። ቤተሰብም ዝግጅቱን አጧጡፎታል።   እንዳይደርስ የለም ከብዙ ጥበቃ በኋላ ‘የሚሚዬ ልደት’ ቀን ደረሰ! በማለዳ የቀሰቀሳት የዝግጅቱ ግርግር ሲሆን ይህ ሁሉ ለእርሷ መሆኑ ገርሟት በደስታ ከአልጋዋ ዘልላ ወረደች።   እኩለ-ቀን ሲሆን ቤቱና ግቢዉ በታዳሚዉ ተሞላ። ፈንጠዝያዉ ቀጠለ፡- ይበላል፣ ይጠጣል፣ ይጨፈራል፣ ይሰከራል፣ ይሳቃል። በፈንጠዝያው መጨረሻ ግን ‘...

“ዓይን”- ትልቁ የገና ስጦታ

Published in Social Issues
Monday, 22 December 2014 00:00
የታህሣስ ወር የልደት ግርግር ሞቅ ብሏል፡፡ የገና በዓል ከሀይማኖታዊ ምንነቱ በላቀ ሁኔታ የገበያ እድል መሆኑን የተገነዘቡ ኩባንያዎችም እድሉን ለመጠቀም ማስታወቂያዎቻቸውን በማስጮህ ላይ ይገኛሉ፡፡ በየቤቱ የሚሰሙ ጥያቄዎችም፡- “አባቢ/እማሚ ለገና ምንድን ነው የምትሰጡን?” የሚሉ ሆነዋል፡፡ አንዳንድ ደፈር ያሉ ልጆችም የሚፈልጉትን የስጦታ አይነት ጠቅሰው ይጠይቃሉ፡፡   እኔ እንኳን ዛሬ እግረ-መንገዴን ስለ ዘመኑ የገና ስጦታ አነሳሁ እንጂ ለመጻፍ የተነሳሁበት ፍሬ ነገር በመጀመሪያው የጌታችን ልደት ሰሞን የተለየ ስጦታ ከአምላክ የተቀበሉ ሰዎችን...

The Great Eternal Run

Published in Opinions
Sunday, 23 November 2014 00:00
The Great Eternal Run, the Bible describes our spiritual walk with God as a race. Here are just a couple of verses:   “Run in such a way as to get the prize” (1Cor 9: 24)
“…let us run with perseverance the race marked out for us (Heb 12:1)

This eternal race has a lot of similarities with yesterdays Addis event. For example:   ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 192 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.