You are here: HomeOpinionsEtsubdink Alemayehu
Etsubdink Alemayehu

Etsubdink Alemayehu

Born again Christian, mother of two boys Allen and Marken, a civil engineer from Addis Ababa university 5 killo, live and work in Dubai, UAE.

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ደብቀኝ

Published in Opinions
Wednesday, 14 March 2018 05:32
“መቼም ዘንድሮ በጥቅስ የማንግባባበት ደረጃ ላይ ደርሰናል!” ያለው ወዳጄ ማን ነበር?ዛሬ ዛሬ: አምላክ በምህረቱ በእድሜያችን ላይ የሚጨምርልን እያንዳንዱ ቀን ይዞብን የሚመጣው ጆሮ ጭው የሚያደርግ፡ ግራ የሚያጋባ፡ የሚያስደነግጥ አልፎም ተስፋ የሚያስቆርጥ እየሆነ ከመጣ ሰነባበተ:: አንዱን ስንለው አንዱ ፡ በአንዱ ጉድ ግራ ተጋብተን ሳናበቃ ሌላ ጉድ ዱብ ይልና አእምሯችንን ሲያስጨንቅ ፡ በየማህበራዊ ድህረ ገጹ በቃላት ሲያደባድበን: በጥቅስ ሲያጨቃጭቀን ይከርማል:: አንዳንዴ የነገሩን መሰረታዊነትና ጥቅም ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ከግንዛቤ ውስጥ ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 63 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.