You are here: HomeOpinionsYared Ashagre
Yared Ashagre

Yared Ashagre

Website URL: http://https://www.facebook.com/Yaredashagre Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

የማይናወጥ የዘላለም መሰረት።

Published in Opinions
Thursday, 22 October 2015 10:20
ክርስቶስን ማዕከል ያላደረጉ፣ የክርስቶስ ማዳንና የቤዛነት ስራ ደምቆ የማይነገርባቸው፣ የመስቀሉ እውነት የዘላለም የጸና መሰረት እንደሆነ ደጋግሞ የማይታወስባቸውና በዚያ መሰረት ላይ የማይቆምባቸው ቤተክርስቲያኖች ሁሉ መጨረሻቸው አያምርም፡፡ ቅዱሳን ከእነዚያ ጉባኤዎች እግሬአውጭኝ ብለው ሊፈረጥጡ ይገባል፡፡ ምክንያቱም እውነተኛ መሰረት ላይ ስላልቆሙ ጥፋቱ እጅግ ከባድ ነውና!   በመጽሃፍ ቅዱሳችን የአማኞች ህይወት እንደቤት ይመሰላል፡፡ እውነተኛ መሰረት ላይ ከተሰራ ምንም አይነት ነገር ቢመጣ የማይናወጥ የማይወድቅ የማይፈርስ ቤት ስለሆነ ተማምኖ ማ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 76 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.