You are here: HomeOpinionsAsrat Mulachew
Asrat Mulachew

Asrat Mulachew

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

አምልኮን ማምለክ

Published in Opinions
Wednesday, 11 March 2015 00:00
በተለያዩ የአምልኮ ስፍራዎች ተገኝታችሁም ሆነ (ቴክኖሎጂ ይመስገንና) በማህበራዊ ድረ-ገጾች ጭምር የአምልኮ ፕሮግራሞችን ተከታትላችሁ የራሳችሁን አስተያየት (ጥሩም ይሁን መጥፎ) በልባችሁ አስተያየት መስጫ ስር አስቀምጣችሁ ታውቁ ይሆናል፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ ያነሳሁት አንድ ጥያቄ ተመልሶ ስለመጣብኝ ዛሬ ላወራው ተገድጃለሁ፡፡ አምልኮአችን እግዚአብሄርን እያስደሰተው ነው ወይስ እኛን እያዝናናን ነው? የእግዚአብሄር ህዝብ ረሃብስ ቃሉን ነው ወይስ መዝናናትን? ከዚህ ጥያቄ ትኩሳት ውስጥ ሳንወጣ ሌላ ጥያቄ፤ እግዚአብሄርን እያመለክን...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 216 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.