You are here: HomeOpinionsGetayawkal Girmay
Getayawkal Girmay

Getayawkal Girmay

Website URL: http://gandbministry.org Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
መልሰኝ ወደ መጀመሪያው መልሰኝ ወደ ቀድሞ ህይወቴ መልሰኝ ወደ ዳንኩበት ቀን መልሰኝ ወደ ቅንነቴ   ለሚመታኝ  ያለ ምክንያት ስባርከው ያለመሳሳት ቀኜን ለሚመታኝ ግራዬን እንዲገርፈኝ ስሰጥ አካሌን ግን አሁን እንኳን እንዲህ ላደርግ የተናገረኝንም አልለቅ ያ የዋህነቱ ጠፍቶብኝ ግልፍ ግልፍ ነው የሚያደርገኝ ወደ ቀድሞው ልመለስ እንጂ ኧረ ይሄ እኮ ጤናም አይደል አካሄዴን አርመው ጌታ ጉዞዬ እንዳይሆን ወደ ገደል   መልሰኝ ወደ መጀመሪያው...   ያኔ ድሮ ያኔ ገና ወደ ቤትህ ስመጣ ጌታ የነበረኝ የህይወት ውሳኔ አልረሳውም ያንን ት...

ክበር ንገስ የአምልኮ መዝሙር

Published in Video
Saturday, 23 May 2015 00:00
እስከዛሬ ድረስ በአፌ ብቻ አክብሬሃለሁ ዛሬ ግን በህይወቴ ላይ ንገስ እላለሁ!...

እግዚአብሔር ሰውን ይፈልጋል

Published in Video
Wednesday, 08 April 2015 00:00
Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 30 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G & B TV Ministry Season 1, Episode 6...

G & B TV Ministry

Published in Video
Saturday, 14 February 2015 00:00
የቫላንታይን ውይም የፍቅረኞችንን ቀን ምክንያት በማድረግ የቀረበ ልዩ የጌታያውቃልና ብሩክታዊት ፕሮግራም። ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 206 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.