You are here: HomeOpinionsMarefia Mengistu
Marefia Mengistu

Marefia Mengistu

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
"ከሀጢያት በስተቀር የቀረብን የለም
ዛሬም አለም ተስፋ ቁረጭ አልተገናኘንም!"
ሙሉቀን መለሰ
ባሳለፍነው እሁድ EBS በእንጨዋወት ፕሮግራሙ የጥንቱን ድንቅ ድምፃዊ ጋሽ ሙሉቀን መለሰን ቃለመጠየቅ ለእይታ ካበቃ በኋላ ከፊል ዘመን ባላደበዛዛቸው ዘፈኖቹ በትዝታ ሲወዘውዝ ገሚሱ ከአመታት በፊት ያስደመጠውን የዝማሬ ሰንዱቅ ከሸጎጠበት ፈልጎ እያዳመጠ በትውስታ ግርሻ ስሙን እያነሳሳ ነው::   አድናቆት እና ትችት ሀዘኔታና ፍርድ እየተግተለትለ የተለመደው የድረ-ገፅ ምልልስ ላይ የአንዳንድ ግለሰቦች ነቆራና አስተያየት የሚያሸማቅቅ...

እኔ እና እሱ

Published in Poetry - ግጥሞች
Wednesday, 07 May 2014 00:00
እኔ - እርግጠኛ ነኝ ፍቅሩ እንደማይተወኝ  እወድሻለሁ የሚለው ከልቡ እንደሆነ ዐውቃለሁ፡፡  የፈተንኩት መውደዱ ጥርጥሬን አስትቶኛል፡፡  እፎይ ብዬ እኖራለሁ ... ያ ፈ ቅ ረ ኛ ል፡፡  እሱም - ለሱ ፍቅር እንዳለኝ ያስባል  እወድሃለሁ ስለው እንዳ’ፌ ተስፋ ያ’ረጋል::  ያነጠረው መውደዴ ግን የሚጣል ይበዛበታል  ከሚዛን ሁሌ ይጎድላል፡፡  በፍቅሩ ልወቀስ እንጂ ቢሠጋኝ አልፈርድበትም  በ“እወድሀለሁ” መሃላ አልገበዝም፡፡  ባለፈው እንዲያ ባልኩ ማግስት  ብየዋለሁ አላውቅህም፡፡  ዝም ልበል .... አሁን ግን ዝም፡፡  ማረፊያ ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 43 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.