You are here: HomeNews/Eventsindigitous Addis የተሰኘ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ለ 3 ቀን ተካሄደ

indigitous Addis የተሰኘ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ለ 3 ቀን ተካሄደ

Published in News and Events Sunday, 11 May 2014 00:00

ከተለያዩ ድርጅቶችና ሚኒስትሪዎች እንዲሁም 17 ከሚሆኑ የተለያዩ የአፍሪካና ሌሎች አህጉራት የተወጣጡ  ሰዎች የተሳተፉበት Inigitous Addis የተሰኘ ኮንፈረንስ ተካሄደ::  በዲጂታል ስልት ክርስቶስን በአንድ ልብ የማካፈል ጥማት ያላቸው ሰዎች የተሳተፉበት ሲሆን ፥ በዚህም ኮንፈረንስ ወቅት የተለያዩ የቤተክርስቲያን መሪዎችና አጋር ድርጅቶች Indigitous Initiativeን እንደሚደግፉና እንደሚያበረታቱ ገልፀዋል፡፡ 

 

ይህ  ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል የተዘጋጀው ከሚያዝያ 30 - ግንቦት 2፥ 2006 ዓ.ም.  ለ 3 ቀን ሲሆን ፥ በ በኮንፈረንሱ የተገኙ ተሳታፊዎች ዲጂታል ሚዲያን ባማከለ ፕሮግራም ላይ በመገኘታቸው ደስታቸውን ገልጸዋል። 

 

Read 13651 times Last modified on Thursday, 15 May 2014 14:42

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 104 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.