You are here: HomeSocial Issues Samson Hailegiorgis
Samson Hailegiorgis

Samson Hailegiorgis

I'm  a medical doctor in profession specialized in Public Health with Masters and PhD in Religion and Theology. My PhD thesis is on "Unity among Evangelical Churches in Ethiopia". Currently, I'm a leader in one of the Evangelical Churches in Addis.  

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ይቅርታ፣ ፍቅርና መደመር

Published in Social Issues
Monday, 02 July 2018 07:09
በሙያዬ የህክምናና የስነ-መለኮት ዶክተር ነኝ፡፡ ስለእነዚህ ሶስት የጊዜው ቃላት አፈጻጸም የምረዳውን እንደ ባለአደራ ላካፍል ወደድሁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለሃገራችን የፈጣሪ የምህረት ምልክት ናቸው፤ የአመራር መርሃቸው የሆኑት እነዚህ ሶስት እሴቶች የፈጣሪም እሴቶች ናቸው፡፡ ዶ/ር ዐብይ በሰኔ 16, 2010ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ የኔልሰን ማንዴላ ምስል የታተመበትን ከነቴራ ለብሰው ስለ ይቅርታ፣ ፍቅርና መደመር ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር የደስታ ሲቃና ድንጋጤን በውስጤ ፈጥሯል፡፡ ደስታው እነዚህ ሶስት እሴቶች ሃገራችን አሁን ላለች...

የነቢያት ልጆችና የአባቶች ልጆች

Published in Opinions
Wednesday, 09 August 2017 06:28
የዚህ ጽሁፍ አላማ ስለነቢይነት አገልግሎት ለማስተማር ሳይሆን መቋጫ ስላጣውና ወደአላስፈላጊ መቃቃር እያመራ ስላለው በምድራችን ስለተነሱ የነቢያት ልጆችና በብዙ መድረክ ስለሚደመጡ የወንጌላውያን አብያተክርስቲያን መሪዎች (የአባቶች ልጆች) ጥቂት ለመተንፈስ ነው፡፡   በ2ኛ ነገ 2፡3 እና 5 እንደተጠቀሰው “የነቢያት ልጆች” የሚባሉ በእግዚአብሔር መንግስት አሰራር ውስጥ ነበሩ፡፡ እነዚህ ሚስጥርንና ሃይልን በመግለጥ አገልግሎት እግዚአብሔር ያስነሳቸው፤ ነገር ግን ስለእግዚአብሔር መንግስት (ቤተክርስቲያን) ምንነትና ተልዕኮ/አሰራር ስለጸጋ ስጦታ አጠቃ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 36 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.