You are here: HomeOpinionsGezahegn Zebene
Gezahegn Zebene

Gezahegn Zebene

ገዛኸኝ ዘበነ ፤ ነዋሪነቱን አርሲ ነገሌ ያደረገና የጌታ ወንድሞች ለመባል በተጠሩት ማኅበረ ምዕመን ውስጥ ወንድም ለመሆን በጌታ ዳግም ልደትን ያገኘ ወንድም ነው። ስፋቱና ጥልቀቱ ከመታወቅ በላይ የሆነውን የጌታን ፍቅር ለመራደታ የሚተጋ እንደሆነ እና ከሁሉ ይልቅ “ወንድም” ተብሎ ቢጠራ ደስታው እንደሆነ እንዲታወቅለት ይፈልጋል።

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
የዛሬ አስራ አምስት አመት ገደማ ከጌታ ጋር ባለኝ ሕብረት እና የአገልገሎት ተጽዕኖ በመተማመን ከግሪክ አቴንስ ወጣ ብሎ ባለ ባህር ዳርቻ በኩራት እኖር ነበር። በወንጌል አገልግሎት ሰበብ በግል ጀቶች አለምን እየዞርኩ፣ ገንዘብ ሊገዛው የሚችለውን የቅንጦት ኑሮ ኖር ነበር። ከተመቻቸ በረራ እና በግል ሼፋችን ከተሰራ እና ከምወደው ምግብ(ላዛኛ) በኋላ፣ ለቀጣይ አገልግሎታችን እንድንሰናዳ በታወቀውና በተከበርው ላጎሲ የእንግዶች ማረፊያ እናርፋለን። ፪ ሺ ስኩዬር ጫማ ክፍት ስፍራ ያለው፣ ውቅያኖሱን በጉልህ የሚያሳይ ድንቅ እይታ ያለው፣ ደረጃውን የጠበቀ የ...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 21 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.