You are here: HomeOpinionsBereket Tadesse
Bereket Tadesse

Bereket Tadesse

 I'm a very happy person and such a loved individual by the Lord God!
Website URL: http://bekisquare.com Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
የዝማሬ ሙዚቃ ወይም በአጠቃላይ የዜማ እና የቅኔው ዘርፍ በወንጌል አማኞች ዘንድ ያለው ስፍራ እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው ማለት ይቻላል ለዚህም ማሳያው የትኛውም ቤተ እምነት አነስተኛ ሆነ ትላልቅ የአምልኮ ስብሰባዎችን ያለ ዝማሬ ለማከናወን አለመቻሉ እንዲሁም ለዝማሬ እየተሰጠ ያለው ሰአትና ትኩረት፤ እየተከፈለ ያለው ገንዘብና ሙያተኛ፤ በተለይ ለሙዚቃ መሳሪያዎች እና ለድምጽ ማጉያዎች እየወጣ ያለው ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ለአብነት ይጠቀሳሉ።

ወንጌልን በማስፋፋት ሂደት ውስጥም ቢሆን ባለፉት ዘመናት ዝማሬ የነበረው ሚና አስደናቂ ነበረ። ከ...
በአሁኑ ወቅት በማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ላይ ፣ ካሜራ አስተካክለው አይኖቻቸውን ጨፍነው በከፍተኛ ስሜት በእንባ እየታጀቡ የሚጸልዩ ሰዎችን ማየት የተለመደ ሆኗል።
እውነት እንነጋገር ከተባለ፣ ይህ አስቂኝ ድራማ የሚጀምረው ስልኩን አመቺ ቦታ ላይ በማስቀመጥና የቪዲዮ መቅጃውን ቁልፍ በመጫን ነው። ከዚያም ግለሰቡ እራሱን በካሜራው ፍሬም ውስጥ በማስገባት ቀጥሎ ወደ ጸሎት ስሜት ውስጥ ይገባል። አንዳንዴም የሃዘን ሙዚቃን ከጀርባ ይታከልበታል::
ጸሎት ካሜራ ፊት ሲቀርብ ዋናው አላማው እግዚአብሔርን ማነጋገር ነው ወይስ ተመልካቹን መማ...
ሰሞኑን በአዲስ አበባ የተካሄደው "የቲክቶክ ሽልማት" ፕሮግራም በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል። መነጋገሪያ የሆነው ግን በሽልማቱ ወይም በቲክቶከሮቹ ስራዎች ጥራት ላይ ሳይሆን፤ የሽልማት መርሃግብሩ ላይ በታደሙት ወጣቶች (Titokers) አለባበስ እና አቀራረብ ነበር። ያየነው ነገር “የሄ ሁሉ እየሆነ ያለው ይህቺ ያደግንባት እማማ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ወይ?" የሚያሰኝ እና እጅግ የሚያስደነግጥ ክስተት ነበር።
ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ እጅግ የከበረ፣ የተዋበ እና ዓለም የሚያደንቀው አለባበስ ያላት ሀገር ናት። ይሁንና በዚህ መድረክ...

Test

Published in Audio Sermon
Friday, 16 May 2025 12:57
Test...
Audio Transcript We are committed to helping you pursue wisdom not only in the word of God, but in the world of God. Proverbs 6:6: “Go to the ant . . .” — this is serious. “Go to the ant, O sluggard; consider her ways, and be wise.”   One of the main reasons that we believe in a liberal arts education, where you read lots and lots of stuff outsi...

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 40 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.